Asfaw Tariku and friends Manufacturers:- is one of the rising manufacturers in Addis Ababa, Ethiopia. We make different kinds of machiaries.
አስፋው ታሪኩ እና ጓደኞቻቸው አምራች ድርጅት፦ የተለያዩ ማሽኖችን እንሰራለን ከእነዚህም ውስጥ
- ቡሬንታ ማሽን
- ስጋናስትሮ ማሽን
- ጠርዝ ማሽን
- ቸኮራሌ ማሽን
- ጌጥ ማሽን
- መቁረጫ ማሽን እና ሌሎችም ማሽኖች እንሰራለን