Bitwoded Bahiru Abraham Industry


Phone 2 +251 118 83 22 62
Mobile +251 912 65 72 02
Mobile 2 +251 920 72 72 72
Mobile 3 +251 911 21 23 23
LocationEthiopia
Primary CategoryPlastIc Products
Bitwoded Bahiru Abraham Industry

Bitwoded Bahiru Abreham Industry (BBAI) was established in 2009 E.C in the Oromia region of Sebeta Alemgena with a total capital of one hundred seventy six Million birr. It is currently engaged in the production of preform, closure, 20 litter jars, pallets and water tanks.

 

Company Vision

BBAI plans to be the leading provider of quality plastic products and be the primary choice of consumers in Ethiopia, Africa and the Middle East.

Company Mission

Our mission is to provide quality plastic products using our company’s competitive advantage. BBAI is committed to innovation, quality and great customer care. We strive to build a highly effective and efficient organization to supply local and international markets. We are focused on building great network of suppliers and loyal following amongst our customers. We are also dedicated to giving back to the society and supporting a green economy. We also aim to create a positive working environment where our employees feel valued and motivated.

Legal status

BBAI is established based on the national investment rule and regulation of Ethiopia and it is in line with the terms and conditions constituted in the 1960 commercial code of Ethiopia.

Core Values

  • Quality
  • Transparency
  • Honesty and integrity
  • Accountability

Product and marketing

The current market share of BBAI is based on local market of Ethiopia with a long term plan of exporting to neighboring countries.

Social responsibility

BBAI is involved in various philanthropic activities to support the local community. Some of the social responsibilities include:-

  • Invested 2.5 million birr to dig borehole and install pump to alleviate drinking water problem in Sebeta
  • Donated six million birr to Sebeta City Administration to support the library building effort
  • Contributed 3 million birr for road construction project behind Fitsum Belay Hotel
  • Donated 5 million birr for the resettlement and home building effort for settlers from jijiga.
  • Invested 3 million birr to build a primary school in Alemgena Michael area
  • Had paramount role in financing Tiya High school from construction to furnishing teaching and learning material

ቢተወደድ ባህሩ አብርሃም ኢንደስትሪ እ.ኤ.አበ2009  በብር 176,000,000/መቶ ሰባ ስድስት ሚሊየን/ መነሻ ካፒታል የተቋቋመ ሲሆን በአሁን ወቅት ፕሪፎም፣ ክዳን ፣ ፓሌት፣ የውሃ ታንከር በማምረት እና በመሸጥ ላይ ይገኛል፡፡

ራዕይ

ራዕያችን ተፈላጊ የፕላስቲክ ምርቶችን በጥራት አምርቶ በተመጣጣኝ ዋጋ ለተጠቃሚው እንዲደርስ ማድረግ ነው፡፡ የምርት ጥራትን ለማስጠበቅ እና የደንበኞችን እርካታ ለማረጋገጥ ደረጃውን በጠበቀ ጥሬቃ፣ በዘመናዊ ማሽኖች እና ብቃት ባላቸው ባለሙያዋች ታግዞ ምርቱን ለገበያ ያቀርባል፡፡

ተልዕኮ

ኩባንያችን ያለውን የአሰራር ብልጫ በመጠቀም ጥራቱን የጠበቀ የፕላስቲክ ውጤቶች በተመጣጣኝ ዋጋ እያመረተ ለሃገር ውስጥና ለዓለም አቀፍ ገበያ ያቀርባል፡፡ ድርጅታችን በቴክኖሎጂና ብቃት ባለው የሰው ሃይል እየታገዘ የደንበኞቹን ፍላጎት ለማላት ይተጋል፡፡ እንዲሁም ከግብዓት አቅራቢዎች ጋር ጠንካራ የስራ ትስስር እንዲኖር በማድረግ እና የተመቻቸ የስራ ቦታ ለሰራተኞች በማዘጋጀት የምርቱ ሂደት ተቀላጥፎ እንዲቀጥል ይሰራል፡፡ ከአጋር ድርጅቶች ጋር በመተባበር የማህብረሰቡን ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና አከባቢያዊ ለውጥ ለማምጣት ይጥራል፡፡

ህጋዊ ሁኔታ

ቢተወደድ ባህሩ አብርሃም ኢንደስትሪ የተመሰረተው በሀገሪቱ ብሔራዊ የኢንቨስትመንት ሕግ እና ደንብ በሚፈቅደው መሰረት ሲሆን እንዲሁም
በ1960 የወጣውን የንግድ ሕግ፣ ውሎች እና ደንቦችን ከግምት ውስጥ በማስገባት ነው፡፡

ዋና ዋና እሴቶች

  • ጥራት ያላቸው ምርቶች ማቅረብ
  • ግልጽነት
  • ሐቀኝነት እና ታማኝነት
  •  ተጠያቂነት

ምርት እና ግብይት

በአሁኑ ወቅት ቢ.ባ.አ.ኢ በዋናነት ለሀገር ውስጥ እያቀረበ ሲሆን ትኩረቱን አዲስ አበባ እና የተለያዩ የክልል ከተሞች ላይ አድርጎ እየሰራ ይገኛል፡፡ ድርጅቱ ለወደፊት ምርቶቹን ለጎረቤት ሀገራት ለማዳረስ አቅዷል፡፡

ማህበራዊ ኃላፊነት

ቢትወደድ ባህሩ አብረሃም ኢንዱስትሪ ከተቋቋመ ጊዜ ጀምሮ የከተማ አስተዳደሩ እና የአካባቢውን ህብረተሰብ ተጠቃሚ ያደረጉ በርካታ የልማት ስራዎችን ሰርቷል ከ እንዚህም በጥቂቱ

  1.  አለምገና ሚካኤል አካባቢ ብር 3,000,000 (ሶስት ሚሊየን) ወጪ በማድረግ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት አሰርቶ ለህዝብ ጥቅም እዲውል አድርጓል፡፡
  2.  ለ ሰበታ ከተማ ቤተ መፃህፍት ግንባታ ብር 6,000,000 (ስድስት ሚሊየን) ድጋፍ አድርጓል፡፡
  3. የሰበታ ከተማ አስተዳደር ውሃ ልማት ቢሮ የነበረበትን የውሃ አቅርቦት እጥረት ለመቅረፍ ቢትወደድ ባህሩ አብረሃም ኢንዱስትሪ 2,500,000 (ሁለት ሚሊየን አምስት መቶ ሺ) ወጪ በማድረግ የከርሰ ምድር ውሃ አስቆፍሮ ፓምፕ አስገጥሞ ለህዝብ አገልግሎት እንዲውል አድርጓል፡
  4.  ከ ጅግጅጋ በግጭት ምክንያት ለተፈናቀሉ የኦሮሚያ ክልል ዜጎች ብ 5,000,000 (አምስት ሚሊየን) ወጪ በማድረግ ጋራቦሎ ላይ መኖሪያ ቤት እዲገነባ በማለት ድጋፍ አድርጓል፡፡
  5.  አለምገና 04 ቀበሌ ክልል የቀድሞው ፍፁም በላይ ሆቴል ጀርባ የ አካባቢው ሕብረተሰብ ባቀረቡት ጥያቄ መሰረት 1ኪ.ሜ የውስጥ ለውስጥ መንገድ በኮብል ስቶን እና የውሃ መፍሰሻ ዲሽ እና መጠነኛ ካልበርት (አነስተኛ ድልድዮች) ብር 3,000,000 (ሶስት ሚሊየን) ወጪ በማድረግ ለህዝብ ጥቅም እንዲውል አድርጓል፡
  6.  የሰበታ ከተማ አስተዳደር የአካባቢ ፀጥታና ደህንነት ለመጠበቅ ሲባል በ ሃምሌ ወር 2014 ዓ. ም አሰልጥኖ ላስመረቃቸው ሚሊሻዎች የሚሆን ዩኒፎርም ለማዘጋጀት ብር 2,000,000 ድጋፍ አድርጓል፡፡
  7.  ድርጅቱ በኦሮሚያ ክልል በሰበታ እና አለምገና ዙሪያ ባቋቋማቸው ድርጅቶች ወይም ፋብሪካዎች ለበርካታ ዜጎች የስራ እድል በመፍጠር በስራ አጥነት ምክንያት በመንግስት እና በሃገሪቷ ላይ ይኖር የነበረውን ከፍተኛ ጫና በመቀነስ ጉልህ አስተዋፆ አበርክቷል፡፡
CONTACT US 
+251 912 65 72 02 
+251 920 72 72 72 
+251 118 83 22 62
+251 911-21-23-23

Products and Services(12 Images)

Shared Banner Directory p8